የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምሕርት ጥናት — አዲስ ንድፍ

ለተደራጀ ጥናት • 9 ምዕራፎች • 44 ትምሕርቶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምሕርት ጥናት

የመጽሐፍ ቅዱስን ዋና ዋና ትምሕርቶች በተደራጀ መንገድ፣ አንድ ትምሕርት በአንድ ጊዜ ያጥኑ።

የጥናት መመሪያ

እያንዳንዱን ትምሕርት በቅደም ተከተል ያጥኑ። የተነበበውን ጽሑፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ያነጻጽሩ፤ ጥያቄዎችን ይመዝግቡና በግል ወይም በቡድን ይወያዩ።

ስለ መጽሐፉ

የዶክተር ቻርልስ ሲ. ራይሪ መጽሐፍ በሲሳይ ደሳለኝ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።

ምንጭና የአጠቃቀም ፈቃድ ይመልከቱ

“የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምሕርት ጥናት” በዶክተር ቻርልስ ሲ. ራይሪ ተጽፎ፣ በሲሳይ ደሳለኝ ተተርጉሞ እና በየላፕስሊ/ብሩክስ ፋውንዴሽን ታትሟል። ለእነዚህ አገልጋዮች ትጋትና ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ለከፈሉት ዋጋ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ጽሑፉን ኮፒ በማድረግና በማተም ለግል ወይም ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መጠቀም የተፈቀደ ቢሆንም፣ ያለ አሳታሚው ፈቃድ ጽሑፉን መለወጥ ወይም ለሽያጭ ማዋል በሕግ የተከለከለ ነው።

የትምሕርቶቹ ማውጫ

ለመጀመር አንድ ትምሕርት ይምረጡ።

9 ምዕራፎች • 44 ትምሕርቶች

መግቢያየጥናቱ መግቢያ
ምዕራፍ 1መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ምን ይላል?
ምዕራፍ 2መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፈ ነውን?
ምዕራፍ 3ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ምዕራፍ 4መንፈስ ቅዱስ
ምዕራፍ 5የመላእክት ዓለም (ሰይጣንና ጭፍራዎቹ የሆኑ አጋንንትን ጨምሮ)
ምዕራፍ 6የሰው ተፈጥሮ
ምዕራፍ 7የክርስቶስ አዳኝነት
ምዕራፍ 8ቤተ ክርስቲያን ምንድን ናት?
ምዕራፍ 9ወደፊት ምን ይሆናል?
ትምሕርት 1 ከ44

ትምሕርቱ በመጫን ላይ ነው…