የእግዚአብሔርን ቃል ይማሩ፤ በክርስቶስ ይደጉ፤ ሌሎችንም ያስተምሩ
ወንጌልን ለማወቅ፣ በእምነት ለመጽናት፣ ደቀ መዝሙር ለመሆንና ለአገልግሎት ለመዘጋጀት የሚረዱ ትምህርቶች፣ ስልጠናዎችና መተግበሪያዎች።
ለእርስዎ የሚሆነውን መንገድ ይምረጡ
አሁን ባሉበት መንፈሳዊ ደረጃ ይጀምሩ፤ ወደ ቀጣዩ እርምጃ እንመራዎታለን።
ክርስቶስን ማወቅ እፈልጋለሁ
ወንጌልን፣ የክርስቶስን አዳኝነትና የድነትን መሠረታዊ እውነቶች ይማሩ።
ከዚህ ይጀምሩበእግዚአብሔር ቃል ማደግ እፈልጋለሁ
ክርስቶስን በታማኝነት ለመከተል የደቀ መዝሙር ስልጠናውን ይጀምሩ።
የደቀ መዝሙር ስልጠና ይጀምሩመጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት እፈልጋለው
አካውንት ይክፈቱ፤ ከ66ቱ ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱን ይምረጡ፤ በግልዎ ወይም ቡድን በመፍጠር ጥናትዎን ይቀጥሉ፡፡
መጽሐፍ በመምረጥ ጥናትዎን ይጀምሩአማኞችን ማሰልጠን እፈልጋለሁ
ለመጋቢዎችና ለመሪዎች፤ ስልጠና ይምረጡ፣ ቡድን ይፍጠሩ፣ እድገትንም ይከታተሉ።
የስልጠና መድረክ (Classroom) ይክፈቱከድነት እስከ አገልግሎት
አራቱ ዋና ስልጠናዎች አማኞችን በተደራጀ መንገድ ወደ መንፈሳዊ ብስለት ይመራሉ።
ቃሉን ባሉበት ስፍራ ይማሩ
አራቱም መተግበሪያዎች ለAndroid፣ iOS፣ Web እና Desktop ፕላትፎርሞች ታስበው ተዘጋጅተዋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ
Bible Commentary App
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መተግበሪያ
Bible Study App
የትምህርትና ስልጠና መተግበሪያ
Teaching and Training App
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ መተግበሪያ
Bible Trivia App
ለጥናትና ለማስተማር
በፍላጎትዎ መሠረት የተደራጁ የመጽሐፍ ቅዱስና የክርስቲያናዊ ሕይወት መርጃዎች።
መሠረታዊ ትምሕርቶች
በርዕስ የተደራጁ ትምሕርቶችን ይምረጡና በቀጥታ ያጥኑ።
ሕጻናትን፣ ታዳጊዎችንና ወጣቶችን በቃሉ እናንጽ
በቤት፣ በሰንበት ትምህርትና በቡድን ለመጠቀም የተዘጋጁ ታሪኮች፣ ትምህርቶች፣ የቃል ጥናቶችና የስልጠና መጽሐፎች
“...ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም...”ማቴዎስ 4፥4
ክርስቶስን የሚያውቅ፣ በቃሉ የሚያድግና ሌሎችን የሚያገለግል ትውልድ ማየት
የሕይወት እንጀራ በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ የተመሠረቱ፣ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና ለግል፣ ለቤተሰብ፣ ለቡድንና ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ጽሁፎችን ያቀርባል።
