የመጽሐፎችና የሥልጠና ማኑዋሎች ማህደር

ለግል ጥናት፣ ለቡድን ውይይትና ለቤተ ክርስቲያን ሥልጠና የተዘጋጁ የአማርኛ PDF መጽሐፎችን ከዚህ ያግኙ። ርዕስ ይፈልጉ ወይም ምድብ ይምረጡ።

በድረ ገጹ ላይ ያንብቡ ወይም PDF ያውርዱ

እነዚህን ትምህርቶች በድረ ገጹ ላይ በቅደም ተከተል ማንበብ፣ ወይም የPDF ቅጂያቸውን አውርዶ ያለ ኢንተርኔት ማጥናት ይችላሉ።

መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ፣ እግዚአብሔር፣ ኢየሱስ፣ ጸጋ፣ እምነት፣ ጸሎትና የክርስቲያን ሕይወት የሚያስተምሩ 21 ትምህርቶች። ማውጫውን ተጠቅመው ትምህርት ይምረጡ፤ የማሰላሰያና የውይይት ጥያቄዎቹንም ለግል ወይም ለቡድን ጥናት ይጠቀሙ።

ትምህርቶቹን በድረ ገጹ ላይ ያንብቡ

የደቀ መዝሙር ማሰልጠኛ

ስለ ዘላለም ሕይወት፣ ድነት በጸጋ፣ ንስሐ፣ ማንነታችን በክርስቶስና መንፈሳዊ እድገት የሚያስተምር ማሰልጠኛ። እያንዳንዱን ትምህርት ካነበቡ በኋላ የምዘና ጥያቄዎቹን በመመለስ ግንዛቤዎን ያጠናክሩ።

ትምህርቶቹን በድረ ገጹ ላይ ያንብቡ

42 መጽሐፎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

መጽሐፈ አስቴር የጥናት መምሪያና ማብራሪያየመጽሐፈ አስቴር ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የማቴዎስ ወንጌል የጥናት መምሪያና ማብራሪያ — የመጽሐፍ ሽፋንየማቴዎስ ወንጌል ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የማርቆስ  ወንጌል የጥናት መምሪያና ማብራሪያ — የመጽሐፍ ሽፋንየማርቆስ ወንጌል ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የሉቃስ  ወንጌል የጥናት መምሪያና ማብራሪያ — የመጽሐፍ ሽፋንየሉቃስ ወንጌል ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የዮሐንስ ወንጌል የጥናት መምሪያና ማብራሪያየዮሐንስ ወንጌል ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የሐዋሪያት ሥራ የጥናት መምሪያና ማብራሪያየሐዋሪያት ሥራ ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የሮሜ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየሮሜ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የኤፌሶን መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየኤፌሶን መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የፊልጵስዩስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየፊልጵስዩስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የቆላስይስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየቆላስይስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 1ኛ ተሰሎንቄ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ1ኛ ተሰሎንቄ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 2ኛ ተሰሎንቄ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ2ኛ ተሰሎንቄ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 1ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ1ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 2ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ2ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የቲቶ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየቲቶ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የፊልሞና መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየፊልሞና መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የዕብራውያን መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየዕብራውያን መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 1ኛ ጴጥሮስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 2ኛ ጴጥሮስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ2ኛ ጴጥሮስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 1ኛ ዮሐንስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 2ኛ ዮሐንስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ2ኛ ዮሐንስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት 3ኛ ዮሐንስ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየ3ኛ ዮሐንስ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት ያዕቆብ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየያዕቆብ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት ያይሁዳ መልእክት የጥናት መምሪያና ማብራሪያየይሁዳ መልእክት ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት የዮሐንስ ራዕይ የጥናት መምሪያና ማብራሪያየዮሐንስ ራዕይ ማጥኛና ማብራሪያPDF ክፈት

መሠረታዊ ትምህርት

የአገልግሎት ሥልጠና

ለሕፃናትና ለወጣቶች

ዕቅበተ እምነት

ለዚህ ፍለጋ የተገኘ መጽሐፍ የለም። ሌላ ቃል ይሞክሩ።

መጽሐፎቹን እንዴት መጠቀም ይችላሉ?

የሚፈልጉትን መጽሐፍ በመክፈት በስልክ፣ በታብሌት ወይም በኮምፒውተር ማንበብ ይችላሉ። በPDF መመልከቻዎ የማውረድ አማራጭ በመጠቀም ለግል ጥናት ወይም ለቡድን ውይይት ያስቀምጡት።