ለመምህራን · ለወላጆች · ለአገልጋዮች

ለእያንዳንዱ ዕድሜ የተዘጋጀ ትምህርት

የእግዚአብሔርን ቃል ለልጆችና ለወጣቶች ለማስተማር የሚረዱ መርጃዎችን ከታች ይምረጡ። እያንዳንዱን መጽሐፍ በቀጥታ ማንበብ ወይም በፒዲኤፍ ማውረድ ይችላሉ።

01ከ9 ዓመት በታች

የሕጻናት ሥርዓተ ትምህርት

በምስሎች የተደገፈ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ልጆች ቃሉን እንዲያውቁና መንፈሳዊ መሠረት እንዲጥሉ የተዘጋጀ።

ለወላጆችና ለሕጻናት መምህራን
02ከ9–12 ዓመት

የታዳጊዎች ሥርዓተ ትምህርት

ታዳጊዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያውቁና በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው እንዲተገብሩ የተዘጋጀ።

57 ገጾች · ለመምህራንና ለወላጆች
03ከ13–18 ዓመት

የወጣቶች ሥርዓተ ትምህርት

ወጣቶች በእምነትና በኑሮ እንዲያድጉ፣ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት እንዲይዙ የተዘጋጀ።

189 ገጾች · ለወጣቶች መምህራን
04ተጨማሪ ሥልጠና

የዕቅበተ እምነት ሥልጠና

ስለ ክርስቲያናዊ እምነት ለሚነሱ ጥያቄዎች በጥንቃቄ ለመመለስ የሚያግዝ ሥልጠና።

73 ገጾች · ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች
ተጨማሪ መጽሐፎችንና የሥልጠና ማኑዋሎችን በየመጽሐፎችና የሥልጠና ማኑዋሎች ማህደር ውስጥ ያግኙ።