አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት — አዲስ ንድፍ

የተደራጀ ጥናት • 20 ትምህርቶች • 96 ርእሶች

አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት

ስለ ክርስቶስ ማንነት፣ ሥራና ደኅንነት የሚያብራሩ ርእሶችን በቅደም ተከተል ያጥኑ።

የጥናት መመሪያ

በየትምህርቱ ያሉትን ርእሶች ከማውጫው ይምረጡ። ጽሑፉን ካነበቡ በኋላ በቀደመውና በቀጣዩ ርእስ መቆጣጠሪያ በቅደም ተከተል ይቀጥሉ።

ስለ ጽሑፉ

“አስተምህሮ ክርስቶስና ደኅንነት”፤ ጽሑፍ በዶ/ር ስቲቭ ስራውስ፣ ትርጉም በኃይሉ ልመንህ።

የትምህርቶቹ ማውጫ

ትምህርትን ከፍተው ርእስ ይምረጡ።

20 ትምህርቶች • 96 ርእሶች

ትምህርት 1የኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊነት
ትምህርት 2የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት
ትምህርት 3ተሠገዎ፥ ክፍል 1
ትምህርት 4ተሠገዎ፥ ክፍል 2
ትምህርት 5ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የተገለጠባቸው መልኮችና ምሳሌዎች
ትምህርት 6የሚመጣው መሢሕ ትንቢቶችና ተስፋዎች በብሉይ ኪዳን ውስጥ
ትምህርት 7ክርስቶስ እንደ ንጉሥ፥ ካህን፥ ነቢይና መድኅን
ትምህርት 8የሰው ልጅ፣ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ጌታ
ትምህርት 9የክርስቶስ ሥራ በምድር ላይ
ትምህርት 10የክርስቶስ ከፍ ከፍ ማለት
ትምህርት 11የደኅንነት አስፈላጊነት – ኃጢአት ምንድን ነው? ክፍል አንድ
ትምህርት 12የደኅንነት አስፈላጊነት – ሰዎች ኃጢአተኛ በሆነ ባሕርይ ተወለዱ ማለት ምን ማለት ነው? ክፍል 2
ትምህርት 13የደኅንነት መሠረት፦ የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ – ክፍል አንድ
ትምህርት 14የደኅንነት መሠረት፦ የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ – ክፍል ሁለት
ትምህርት 15ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ፦ የእግዚአብሔር ምርጫ እና የእግዚአብሔር ጥሪ
ትምህርት 16የመዳኛ መንገድ፦ ንስሐ፣ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ
ትምህርት 17የደኅንነት በረከቶች – ክፍል አንድ
ትምህርት 18የደኅንነት በረከቶች – ክፍል አንድ
ትምህርት 19የደኅንነት በረከቶች – ክፍል ሦስት
ትምህርት 20ደኅንነትን የመቀበል ጥያቄ
ርእስ 1 ከ96

ትምሕርቱ በመጫን ላይ ነው…