የሕይወት እንጀራ፦ ሦስት መተግበሪያዎቻችን ለአንድሮይድ፣ ለአይፎንና ለዌብ

ሰላም ወዳጆቼ!

የእግዚአብሔርን ቃል በአማርኛ ለማጥናትና በመንፈሳዊ ሕይወት ለማደግ የሚረዱ ሦስት መተግበሪያዎችን አዘጋጅቻለሁ። እንድትጠቀሙባቸውና ለሌሎችም እንድታጋሩ በፍቅር እጋብዛችኋለሁ።

  1. የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ
    የጥቅሶችን አውድ፣ ትርጉምና ለዕለት ተዕለት ሕይወት ያላቸውን ትግበራ ለመረዳት።
    አንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopiansite.amharicbible
    አይፎን / አይፓድ፦ https://apps.apple.com/app/amharic-bible-commentary/id6807227016
    ዌብ፦ https://commentary.yehiwotenjera.com/
  2. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
    በምልከታ፣ በትርጓሜና በትግበራ ላይ የተመሠረተ ጥናት፤ በግል፣ ከቤተሰብ ወይም ከቡድን ጋር ለማጥናት።
    አንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopiansite.amharicbiblestudy
    አይፎን / አይፓድ፦ https://apps.apple.com/app/yehiwot-enjera-bible-study/id6826712914
    ዌብ፦ https://study.yehiwotenjera.com/
  3. የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ስልጠና ፕላትፎርም
    የተደራጁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለመማር፣ የደቀ መዝሙርነት ስልጠና ለመውሰድና ሌሎችንም ለማሰልጠን።
    አንድሮይድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopiansite.amharic_bible_college
    አይፎን / አይፓድ፦ https://apps.apple.com/app/amharic-bible-college/id6827204711
    ዌብ፦ https://college.yehiwotenjera.com/

የዌብ አገናኞቹን በስልክ፣ በታብሌት ወይም በኮምፒውተር መክፈት ትችላላችሁ።

ሞክሯቸው፤ አስተያየታችሁንም አካፍሉኝ። ይህን መልእክት ለወዳጆቻችሁና ለቤተ ክርስቲያናችሁ ቡድኖች በማጋራት ቃሉ ለብዙዎች እንዲደርስ ተባበሩኝ።

የሕይወት እንጀራ አገልግሎት
https://yehiwotenjera.com/

የጌታ ጸጋ ከእርስዎ ጋር ይሁን፤ ሀሳብዎን ለመስማት ዝግጁ ነን።